ተረትና ምሳሌ

ተክለሃይማኖት

ጥቅምት ፳፭ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም.

Created: 2024-07-19 Fri 16:30

አቡጊዳ ፊደል

አቡጊዳ

ግዕዝ ካዕብ ሳልስ ራብዕ ሓምስ ሳድስ ሳብዕ

አቡጊዳ

ግዕዝ ካዕብ ሳልስ ራብዕ ሓምስ ሳድስ ሳብዕ

አቡጊዳ

ግዕዝ ካዕብ ሳልስ ራብዕ ሓምስ ሳድስ ሳብዕ

አቡጊዳ

ግዕዝ ካዕብ ሳልስ ራብዕ ሓምስ ሳድስ ሳብዕ

አቡጊዳ

ግዕዝ ካዕብ ሳልስ ራብዕ ሓምስ ሳድስ ሳብዕ

አቡጊዳ ቻርት (ለማተም የተመቸቸ)

ንባብ (ማንበብ)

አንድ አምላክ

እኔ ነኝ አንድ አምላክ ብሏል እግዚአብሔር፡

ሁሉን በጥበቤ የማስተዳድር።

የኃይለኞች ቀጪ የደካሞች ጉልበት፡

የምእመናን ተስፋ የፍጥረት አብነት፤

እኔ ነኝ አንድ አምላክ ጥበቤ የበዛ፡

በፍጹም ሥልጣኔ ሁሉን የምገዛ።

(በክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል)

አንድ አምላክ

እኔ ነኝ አንድ አምላክ ብሏል እግዚአብሔር፡
ሁሉን በጥበቤ የማስተዳድር።
የኃይለኞች ቀጪ የደካሞች ጉልበት፡
የምእመናን ተስፋ የፍጥረት አብነት፤
እኔ ነኝ አንድ አምላክ ጥበቤ የበዛ፡
በፍጹም ሥልጣኔ ሁሉን የምገዛ።

በክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል